Amharic/በአማርኛ

ስለ ወደ ሥራ መመለስ አሠራር (Return to Work scheme) እና በሥራ ጉዳት እርዳታ መረጃ በዚህ ገጽ በአማርኛ (Amharic) ቋንቋ ቀርቧል።

የበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ 13 18 55 ሊደውሉልን ይችላሉ። በአማርኛ (Amharic) ቋንቋ አድርገው ማነጋገር ከፈለጉ ለአስተርጓሚና ትርጉም ማእከል (Interpreting and translating Centre) በስልክ 1800 280 203 አድርጎ በመደወል ከዚያም እኛን በስልክ 13 18 55 አድርገው እንዲያገናኙ መጠየቅ ነው። ይህ የማስተርጎም አገልግሎት የሚቀርበው ያለክፍያ በነጻ ነው።